المرسلات
Al-Mursalaat
Translation: Amharic - Sadiq/Sani Habib · Open the surah
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
وَٱلۡمُرۡسَلَٰتِ عُرۡفٗا
Open ayah 77:1ተከታታይ ኾነው በተላኩት፣
فَٱلۡعَٰصِفَٰتِ عَصۡفٗا
Open ayah 77:2በኀይል መንፈስን ነፋሾች በኾኑትም፣
وَٱلنَّٰشِرَٰتِ نَشۡرٗا
Open ayah 77:3መበተንን በታኞች በኾኑትም፤ (ነፋሶች)፣
فَٱلۡفَٰرِقَٰتِ فَرۡقٗا
Open ayah 77:4መለየትን ለይዎች በኾኑትም፣
فَٱلۡمُلۡقِيَٰتِ ذِكۡرًا
Open ayah 77:5መገሠጫን (ወደ ነቢያት) ጣይዎች በኾኑትም፣
عُذۡرًا أَوۡ نُذۡرًا
Open ayah 77:6ምክንያትን ለማስወገድ ወይም ለማስፈራራት (ጣይዎች በኾኑት መላእክት) እምላለሁ፡፡
إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَوَٰقِعٞ
Open ayah 77:7ያ የምትስፈራሩበት (ትንሣኤ) በእርግጥ ኋኝ ነው፡፡
فَإِذَا ٱلنُّجُومُ طُمِسَتۡ
Open ayah 77:8ከዋክብትም (ብርሃንዋ) በታበሰች ጊዜ፡፡
وَإِذَا ٱلسَّمَآءُ فُرِجَتۡ
Open ayah 77:9ሰማይም በተከፈተች ጊዜ፡፡
وَإِذَا ٱلۡجِبَالُ نُسِفَتۡ
Open ayah 77:10ጋራዎችም በተንኮተኮቱ ጊዜ፡፡
وَإِذَا ٱلرُّسُلُ أُقِّتَتۡ
Open ayah 77:11መልክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ፡፡
لِأَيِّ يَوۡمٍ أُجِّلَتۡ
Open ayah 77:12ለየትኛው ቀን ተቀጠሩ (የሚባል ሲኾን)፤
لِيَوۡمِ ٱلۡفَصۡلِ
Open ayah 77:13ለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا يَوۡمُ ٱلۡفَصۡلِ
Open ayah 77:14የመለያውም ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ
Open ayah 77:15ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
أَلَمۡ نُهۡلِكِ ٱلۡأَوَّلِينَ
Open ayah 77:16የፊተኞቹን (ሕዝቦች) አላጠፋንምን?
ثُمَّ نُتۡبِعُهُمُ ٱلۡأٓخِرِينَ
Open ayah 77:17ከዚያም የኋለኞቹን እናስከትላቸዋለን፡፡
كَذَٰلِكَ نَفۡعَلُ بِٱلۡمُجۡرِمِينَ
Open ayah 77:18በአመጸኞች ሁሉ እንደዚሁ እንሠራለን፡፡
وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ
Open ayah 77:19ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
أَلَمۡ نَخۡلُقكُّم مِّن مَّآءٖ مَّهِينٖ
Open ayah 77:20ከደካማ ውሃ አልፈጠርናችሁምን?
فَجَعَلۡنَٰهُ فِي قَرَارٖ مَّكِينٍ
Open ayah 77:21በተጠበቀ መርጊያ ውስጥም (በማሕፀን) አደረግነው፡፡
إِلَىٰ قَدَرٖ مَّعۡلُومٖ
Open ayah 77:22እስከ ታወቀ ልክ ድረስ፡፡ መጠንነውም፤ ምን ያማርንም
فَقَدَرۡنَا فَنِعۡمَ ٱلۡقَٰدِرُونَ
Open ayah 77:23መጣኞች ነን!
وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ
Open ayah 77:24ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
أَلَمۡ نَجۡعَلِ ٱلۡأَرۡضَ كِفَاتًا
Open ayah 77:25ምድርን ሰብሳቢ አላደረግናትምን?
أَحۡيَآءٗ وَأَمۡوَٰتٗا
Open ayah 77:26ሕያዋን ኾናችሁ ሙታንም ኾናችሁ፡፡
وَجَعَلۡنَا فِيهَا رَوَٰسِيَ شَٰمِخَٰتٖ وَأَسۡقَيۡنَٰكُم مَّآءٗ فُرَاتٗا
Open ayah 77:27በውስጧም ከፍተኛዎችን ተራራዎች አደረግን፡፡ ጣፋጭ ውሃንም አጠጣናችሁ፡፡
وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ
Open ayah 77:28ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
ٱنطَلِقُوٓاْ إِلَىٰ مَا كُنتُم بِهِۦ تُكَذِّبُونَ
Open ayah 77:29«ወደዚያ በእርሱ ታስተባብሉ ወደ ነበራችሁት (ቅጣት) አዝግሙ፡፡
ٱنطَلِقُوٓاْ إِلَىٰ ظِلّٖ ذِي ثَلَٰثِ شُعَبٖ
Open ayah 77:30«ባለ ሦስት ቅርንጫፎች ወደ ኾነው ጥላ አዝግሙ፤» (ይባላሉ)፡፡
لَّا ظَلِيلٖ وَلَا يُغۡنِي مِنَ ٱللَّهَبِ
Open ayah 77:31አጠላይ ያልኾነ ከእሳቱም ላንቃ የማያድን ወደ ኾነው (አዝግሙ)፡፡
إِنَّهَا تَرۡمِي بِشَرَرٖ كَٱلۡقَصۡرِ
Open ayah 77:32እርሷ እንደ ታላላቅ ሕንጻ የኾኑን ቃንቄዎች ትወረውራለች፡፡
كَأَنَّهُۥ جِمَٰلَتٞ صُفۡرٞ
Open ayah 77:33(ቃንቄውም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል፡፡
وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ
Open ayah 77:34ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
هَٰذَا يَوۡمُ لَا يَنطِقُونَ
Open ayah 77:35ይህ የማይናገሩበት ቀን ነው፡፡
وَلَا يُؤۡذَنُ لَهُمۡ فَيَعۡتَذِرُونَ
Open ayah 77:36ይቅርታም ይጠይቁ ዘንድ፤ ለእነርሱ አይፈቀድላቸውም፡፡
وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ
Open ayah 77:37ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
هَٰذَا يَوۡمُ ٱلۡفَصۡلِۖ جَمَعۡنَٰكُمۡ وَٱلۡأَوَّلِينَ
Open ayah 77:38ይህ መለያው ቀን ነው፡፡ እናንተንም የፊተኞቹንም ሰብሰብናችሁ፡፡
فَإِن كَانَ لَكُمۡ كَيۡدٞ فَكِيدُونِ
Open ayah 77:39ለናንተም (ለማምለጥ) ብልሃት እንዳላችሁ ተተናኮሉኝ፡፡
وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ
Open ayah 77:40ላስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
إِنَّ ٱلۡمُتَّقِينَ فِي ظِلَٰلٖ وَعُيُونٖ
Open ayah 77:41ጥንቁቆቹ በጥላዎችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
وَفَوَٰكِهَ مِمَّا يَشۡتَهُونَ
Open ayah 77:42ከሚከጅሉትም ሁሉ በፍራፍሬዎች ውስጥ ናቸው፡፡
كُلُواْ وَٱشۡرَبُواْ هَنِيٓـَٔۢا بِمَا كُنتُمۡ تَعۡمَلُونَ
Open ayah 77:43«ትሠሩት በነበራችሁት ዋጋ የምትደሰቱ ኾናችሁ ብሉ፣ ጠጡም፤» (ይባላሉ)፡፡
إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجۡزِي ٱلۡمُحۡسِنِينَ
Open ayah 77:44እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡
وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ
Open ayah 77:45ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
كُلُواْ وَتَمَتَّعُواْ قَلِيلًا إِنَّكُم مُّجۡرِمُونَ
Open ayah 77:46ብሉ፤ ጥቂትንም (ጊዜ) ተጠቀሙ፡፡ እናንተ አመጸኞች ናችሁና፡፡
وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ
Open ayah 77:47ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
وَإِذَا قِيلَ لَهُمُ ٱرۡكَعُواْ لَا يَرۡكَعُونَ
Open ayah 77:48«ለእነርሱ ስገዱም» በተባሉ ጊዜ አይሰግዱም፡፡
وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ
Open ayah 77:49ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
فَبِأَيِّ حَدِيثِۭ بَعۡدَهُۥ يُؤۡمِنُونَ
Open ayah 77:50ከእርሱም ሌላ በየትኛው ንግግር ያምናሉ?