الغاشية
Al-Ghaashiya
Translation: Amharic - Sadiq/Sani Habib · Open the surah
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
هَلۡ أَتَىٰكَ حَدِيثُ ٱلۡغَٰشِيَةِ
Open ayah 88:1የሸፋኝቱ (ትንሣኤ) ወሬ መጣህን?
وُجُوهٞ يَوۡمَئِذٍ خَٰشِعَةٌ
Open ayah 88:2ፊቶች በዚያ ቀን ተዋራጆች ናቸው፡፡
عَامِلَةٞ نَّاصِبَةٞ
Open ayah 88:3ሠሪዎች ለፊዎች ናቸው፡፡
تَصۡلَىٰ نَارًا حَامِيَةٗ
Open ayah 88:4ተኳሳን እሳት ይገባሉ፡፡
تُسۡقَىٰ مِنۡ عَيۡنٍ ءَانِيَةٖ
Open ayah 88:5በጣም ከፈላች ምንጭ ይጋታሉ፡፡
لَّيۡسَ لَهُمۡ طَعَامٌ إِلَّا مِن ضَرِيعٖ
Open ayah 88:6ለእነርሱ ዶሪዕ ከሚባል (እሾሃም) ዛፍ እንጅ ሌላ ምግብ የላቸውም፡፡
لَّا يُسۡمِنُ وَلَا يُغۡنِي مِن جُوعٖ
Open ayah 88:7የማያሰባ ከረኃብም የማያብቃቃ ከኾነው፡፡
وُجُوهٞ يَوۡمَئِذٖ نَّاعِمَةٞ
Open ayah 88:8ፊቶች በዚያ ቀን ተቀማጣዮች ናቸው፡፡
لِّسَعۡيِهَا رَاضِيَةٞ
Open ayah 88:9ለሥራቸው ተደሳቾች ናቸው፡፡
فِي جَنَّةٍ عَالِيَةٖ
Open ayah 88:10በከፍተኛ ገነት ውስጥ ናቸው፡፡
لَّا تَسۡمَعُ فِيهَا لَٰغِيَةٗ
Open ayah 88:11በውስጧ ውድቅን ነገር አይሰሙም፡፡
فِيهَا عَيۡنٞ جَارِيَةٞ
Open ayah 88:12በውስጧ ፈሳሾች ምንጮች አልሉ፡፡
فِيهَا سُرُرٞ مَّرۡفُوعَةٞ
Open ayah 88:13በውስጧ ከፍ የተደረጉ አልጋዎች አልሉ፡፡
وَأَكۡوَابٞ مَّوۡضُوعَةٞ
Open ayah 88:14በተርታ የተኖሩ ብርጭቆዎችም፡፡
وَنَمَارِقُ مَصۡفُوفَةٞ
Open ayah 88:15የተደረደሩ መከዳዎችም፡፡
وَزَرَابِيُّ مَبۡثُوثَةٌ
Open ayah 88:16የተነጠፉ ስጋጃዎችም (አልሉ)፡፡
أَفَلَا يَنظُرُونَ إِلَى ٱلۡإِبِلِ كَيۡفَ خُلِقَتۡ
Open ayah 88:17(ከሓዲዎች) አይመለከቱምን? ወደ ግመል እንዴት እነደተፈጠረች!
وَإِلَى ٱلسَّمَآءِ كَيۡفَ رُفِعَتۡ
Open ayah 88:18ወደ ሰማይም እንዴት ከፍ እንደ ተደረገች!
وَإِلَى ٱلۡجِبَالِ كَيۡفَ نُصِبَتۡ
Open ayah 88:19ወደ ተራራዎችም እንዴት እንደ ተቸከሉ!
وَإِلَى ٱلۡأَرۡضِ كَيۡفَ سُطِحَتۡ
Open ayah 88:20ወደ ምድርም እንዴ እንደተዘረጋች (አይመለከቱምን?)
فَذَكِّرۡ إِنَّمَآ أَنتَ مُذَكِّرٞ
Open ayah 88:21አስታውስም፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና፡፡
لَّسۡتَ عَلَيۡهِم بِمُصَيۡطِرٍ
Open ayah 88:22በእነርሱ ላይ ተሿሚ (አስገዳጅ) አይደለህም፡፡
إِلَّا مَن تَوَلَّىٰ وَكَفَرَ
Open ayah 88:23ግን (ከእውነት) የዞረና የካደ ሰው፤
فَيُعَذِّبُهُ ٱللَّهُ ٱلۡعَذَابَ ٱلۡأَكۡبَرَ
Open ayah 88:24አላህ ታላቁን ቅጣት ይቀጣዋል፡፡
إِنَّ إِلَيۡنَآ إِيَابَهُمۡ
Open ayah 88:25መመለሻቸው ወደእኛ ብቻ ነው፡፡
ثُمَّ إِنَّ عَلَيۡنَا حِسَابَهُم
Open ayah 88:26ከዚያም ምርመራቸው በእኛ ላይ ብቻ ነው፡፡