الهمزة
Al-Humaza
Translation: Amharic - Sadiq/Sani Habib · Open the surah
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
وَيۡلٞ لِّكُلِّ هُمَزَةٖ لُّمَزَةٍ
Open ayah 104:1ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡
ٱلَّذِي جَمَعَ مَالٗا وَعَدَّدَهُۥ
Open ayah 104:2ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡
يَحۡسَبُ أَنَّ مَالَهُۥٓ أَخۡلَدَهُۥ
Open ayah 104:3ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡
كَلَّاۖ لَيُنۢبَذَنَّ فِي ٱلۡحُطَمَةِ
Open ayah 104:4ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡحُطَمَةُ
Open ayah 104:5ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
نَارُ ٱللَّهِ ٱلۡمُوقَدَةُ
Open ayah 104:6የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡
ٱلَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى ٱلۡأَفۡـِٔدَةِ
Open ayah 104:7ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡
إِنَّهَا عَلَيۡهِم مُّؤۡصَدَةٞ
Open ayah 104:8እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡
فِي عَمَدٖ مُّمَدَّدَةِۭ
Open ayah 104:9በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡