الفيل
Al-Fil
Translation: Amharic - Sadiq/Sani Habib · Open the surah
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصۡحَٰبِ ٱلۡفِيلِ
Open ayah 105:1በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?
أَلَمۡ يَجۡعَلۡ كَيۡدَهُمۡ فِي تَضۡلِيلٖ
Open ayah 105:2ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡
وَأَرۡسَلَ عَلَيۡهِمۡ طَيۡرًا أَبَابِيلَ
Open ayah 105:3በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡
تَرۡمِيهِم بِحِجَارَةٖ مِّن سِجِّيلٖ
Open ayah 105:4ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡
فَجَعَلَهُمۡ كَعَصۡفٖ مَّأۡكُولِۭ
Open ayah 105:5ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡