التكاثر
At-Takaathur
Translation: Amharic - Sadiq/Sani Habib · Open the surah
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
أَلۡهَىٰكُمُ ٱلتَّكَاثُرُ
Open ayah 102:1በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡
حَتَّىٰ زُرۡتُمُ ٱلۡمَقَابِرَ
Open ayah 102:2መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡
كَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ
Open ayah 102:3ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡
ثُمَّ كَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ
Open ayah 102:4ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡
كَلَّا لَوۡ تَعۡلَمُونَ عِلۡمَ ٱلۡيَقِينِ
Open ayah 102:5በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡
لَتَرَوُنَّ ٱلۡجَحِيمَ
Open ayah 102:6ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡
ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيۡنَ ٱلۡيَقِينِ
Open ayah 102:7ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡
ثُمَّ لَتُسۡـَٔلُنَّ يَوۡمَئِذٍ عَنِ ٱلنَّعِيمِ
Open ayah 102:8ከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ፡፡