القارعة
Al-Qaari'a
Translation: Amharic - Sadiq/Sani Habib · Open the surah
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
ٱلۡقَارِعَةُ
Open ayah 101:1ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤
مَا ٱلۡقَارِعَةُ
Open ayah 101:2ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት!
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡقَارِعَةُ
Open ayah 101:3ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
يَوۡمَ يَكُونُ ٱلنَّاسُ كَٱلۡفَرَاشِ ٱلۡمَبۡثُوثِ
Open ayah 101:4ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤
وَتَكُونُ ٱلۡجِبَالُ كَٱلۡعِهۡنِ ٱلۡمَنفُوشِ
Open ayah 101:5ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)
فَأَمَّا مَن ثَقُلَتۡ مَوَٰزِينُهُۥ
Open ayah 101:6ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤
فَهُوَ فِي عِيشَةٖ رَّاضِيَةٖ
Open ayah 101:7እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡
وَأَمَّا مَنۡ خَفَّتۡ مَوَٰزِينُهُۥ
Open ayah 101:8ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤
فَأُمُّهُۥ هَاوِيَةٞ
Open ayah 101:9መኖሪያው ሃዊያህ ናት
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا هِيَهۡ
Open ayah 101:10እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
نَارٌ حَامِيَةُۢ
Open ayah 101:11(እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡