الليل
Al-Lail
Translation: Amharic - Sadiq/Sani Habib · Open the surah
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
وَٱلَّيۡلِ إِذَا يَغۡشَىٰ
Open ayah 92:1በሌሊቱ እምላለሁ (በጨለማው) በሚሸፍን ጊዜ፡፡
وَٱلنَّهَارِ إِذَا تَجَلَّىٰ
Open ayah 92:2በቀኑም፤ በተገለጸ ጊዜ፡፡
وَمَا خَلَقَ ٱلذَّكَرَ وَٱلۡأُنثَىٰٓ
Open ayah 92:3ወንድንና ሴትን በፈጠረውም (አምላክ እምላለሁ)፡፡
إِنَّ سَعۡيَكُمۡ لَشَتَّىٰ
Open ayah 92:4ሥራችሁ በእርግጥ የተለያየ ነው፡፡
فَأَمَّا مَنۡ أَعۡطَىٰ وَٱتَّقَىٰ
Open ayah 92:5የሰጠ ሰውማ ጌታውን የፈራም፡፡
وَصَدَّقَ بِٱلۡحُسۡنَىٰ
Open ayah 92:6በመልካሚቱም (እምነት) ያረጋገጠ፤
فَسَنُيَسِّرُهُۥ لِلۡيُسۡرَىٰ
Open ayah 92:7ለገሪቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡
وَأَمَّا مَنۢ بَخِلَ وَٱسۡتَغۡنَىٰ
Open ayah 92:8የሰሰተ ሰውማ የተብቃቃም፤ (በራሱ የተመካ)፤
وَكَذَّبَ بِٱلۡحُسۡنَىٰ
Open ayah 92:9በመልካሚቱ (እምነት) ያሰተባበለም፤
فَسَنُيَسِّرُهُۥ لِلۡعُسۡرَىٰ
Open ayah 92:10ለክፉይቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡
وَمَا يُغۡنِي عَنۡهُ مَالُهُۥٓ إِذَا تَرَدَّىٰٓ
Open ayah 92:11በወደቀም ጊዜ ገንዘቡ ከእርሱ ምንም አይጠቅመውም፡፡
إِنَّ عَلَيۡنَا لَلۡهُدَىٰ
Open ayah 92:12ቅኑን መንገድ መግለጽ በእኛ ላይ አለብን፡፡
وَإِنَّ لَنَا لَلۡأٓخِرَةَ وَٱلۡأُولَىٰ
Open ayah 92:13መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም ዓለም የእኛ ናቸው፡፡
فَأَنذَرۡتُكُمۡ نَارٗا تَلَظَّىٰ
Open ayah 92:14የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ (በላቸው)፡፡
لَا يَصۡلَىٰهَآ إِلَّا ٱلۡأَشۡقَى
Open ayah 92:15ከጠማማ በቀር ሌላ የማይገባት የኾነችን፡፡
ٱلَّذِي كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ
Open ayah 92:16ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝ የሸሸው፡፡
وَسَيُجَنَّبُهَا ٱلۡأَتۡقَى
Open ayah 92:17አላህን በጣም ፈሪውም በእርግጥ ይርቃታል፡፡
ٱلَّذِي يُؤۡتِي مَالَهُۥ يَتَزَكَّىٰ
Open ayah 92:18ያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን (ለድኾች) የሚሰጠው፡፡
وَمَا لِأَحَدٍ عِندَهُۥ مِن نِّعۡمَةٖ تُجۡزَىٰٓ
Open ayah 92:19ለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም፡፡
إِلَّا ٱبۡتِغَآءَ وَجۡهِ رَبِّهِ ٱلۡأَعۡلَىٰ
Open ayah 92:20ግን የታላቅ ጌታውን ውዴታ ለመፈለግ (ይህንን ሠራ)፡፡
وَلَسَوۡفَ يَرۡضَىٰ
Open ayah 92:21ወደፊትም በእርግጥ ይደሰታል፡፡