الناس
An-Naas
Translation: Amharic - Sadiq/Sani Habib · Open the surah
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
قُلۡ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ
Open ayah 114:1በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡
مَلِكِ ٱلنَّاسِ
Open ayah 114:2«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡
إِلَٰهِ ٱلنَّاسِ
Open ayah 114:3«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡
مِن شَرِّ ٱلۡوَسۡوَاسِ ٱلۡخَنَّاسِ
Open ayah 114:4«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡
ٱلَّذِي يُوَسۡوِسُ فِي صُدُورِ ٱلنَّاسِ
Open ayah 114:5«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡
مِنَ ٱلۡجِنَّةِ وَٱلنَّاسِ
Open ayah 114:6«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»